የሌት ዕንቅልፍና የኅሊና ዕረፍት የሚነሳው የአዴፓ ጉዳይ – ምሕረት ዘገዬ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96074

ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ) እንደየሰው ቢለያይም ሀገር በመፈራረስ ጠርዝ ላይ እያለች ዝም ማለት አያስችልም፡፡ ምንም ለውጥ ባናመጣ ቢያንስ የሚሰማንን የምንናገር ዜጎች ልንወቀስ አይገባም፡፡ ተያይዘን ልንጠፋ ከአንድ ክረምት ያነሰ ጊዜ በቀረበት በአሁኑ ወቅት ብዙዎች እንደዘመነ ኖኅና ሎጥ በፈንጠዝያና በቸበርቻቻ ባህር ሰምጠው ግዴለሽ ሆነው ሲታዩ ወዴት እየሄድን እንደሆነ በእጅጉ ያሳስባል ብቻ ሳይሆን ክፉኛ ያስጨንቃል፡፡ የደርግ መንግሥት በወያኔና […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.