የልውጥ ሕያዋንን (GMO) ነገር በኢትዮጵያ ለምን ድብቅ ማረግ ተፈለገ – ሰርፀ ደስታ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/105783

ሰሞኑን የልውጥ ዝርያን ወሬ አስመልክቶ መነሻው ምን እንደሆነ ለእኔ ግልጽ  አልነበረም፡፡ ብዙዎች ትክክለኛው መረጃ ኖሯቸው ሳይሆን ከወሬ ወሬ የሰሙትን ነበርና የሚያደርሱን፡፡ ጉዳዩን ከየት እንደጀመረ ለማወቅ አስቤ ስፈልግ አገኘሁት፡፡ ብዙዎች ለመንግስት ቀረብ ያለ ግለሰቦች ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም በሚል ይሞግታሉ፡፡ ችግሩ ግን በእርግጥም እነሱ እንደሚሉት ነገሩ አዲስ ሳይሆን በድብቅ ተይዞ ከዓመትና ሁለት ዓመት በኋላ በስማ

The post የልውጥ ሕያዋንን (GMO) ነገር በኢትዮጵያ ለምን ድብቅ ማረግ ተፈለገ – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.