የሐጫሉ ገዳዮች እነማን ናቸው? አይታወቁም? አይመስለኝም

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107127

እንግዲህ ማስተዋል ከጠፋ ምን እናደርጋለን፡፡ ነገሮችን በማስተዋል መመልከት እጅግ ይጠቅማል፡፡ እኔ ብሆን የሐጫሉን ጉዳይ እንድህ እመረምረዋለሁ፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ሀጫሉ በኦኤምኤን ቀርቦ ስለሚኒሊክ ፈረስና ስለባንክ የገንዘብ ብድር አውርቷል፡፡ ሐጫሉ በተፈጥሮው ስለሚኒሊክ ሊመረው የሚችል አንዳች ታሪካዊ እውነት የለም፡፡ ሐጫሉ የነፍጠኛ ዘር እንጂ የባንዳ ዘር አደለም፡፡ ሐጫሉ ኦሮሞነቱን መውደዱ መልካም ነበር፡፡ ችግሩ ግን ከዛ ባለፈ ለሌሎች መጠቀሚያ መሆኑን ማስተዋል አልቻለም፡፡ ሚኒሊክን በኦሮሞ ሁሉ ዘንድ እንደጭራቅ የሚያሳዩት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሐጫሉን በዚህ ቃለመጠይቁ ወቅት ሲጠቀሙበት በግልጽ እናያለን፡፡ እንግዲህ ከቃለ መጠይቁ ቀደም ብለውም ለእነደዚህ ያለ ንግግር አዘጋጅተውት ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፡፡ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት ያለው የሚኒለክ ፈረስ የተቀረጸ ሀውልት እንጂ መቼም የተሰረቀ ፈረስ እንዳልሆነ ለመረዳት

The post የሐጫሉ ገዳዮች እነማን ናቸው? አይታወቁም? አይመስለኝም appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.