የሕወሓት ደህንነት የኦህዴድ ባለስልጣናትን አስጠነቀቀ | መልቀቂያ ያስገቡ ባለስልጣናትን በሽምግልናም በማስፈራሪያም እያጣደፋቸው ነው

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=81375

(ዘ-ሐበሻ) የኢህአዴግ አባል የሆነው ኦህዴድ አመራር ለሕወሃት አልታዘዝም ማለቱን ተከትሎ ድርጅቱ በደህንነቱ በኩል የኦህዴድ ባለስልጣናትን እያስፈራራ ሲሆን በሌላ በኩልም በሽምግልና ወጥሮ እንደያዛቸው የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: በኦሮሚያ ክልል ያለው የሕዝብ አልገዛም ባይነትና የኦነግ ባንዲራ በየተቃውሞውና ሕዝባዊ በዓላት ላይ እየታየ ባለበት በዚህ ወቅት የአባዱላ ገመዳን መልቀቂያ ማስገባት ተከትሎ ተጨማሪ የኦህዴድ አባል የሆኑ ከፍተኛ ባለስልጣናት የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን […]

Share this post

One thought on “የሕወሓት ደህንነት የኦህዴድ ባለስልጣናትን አስጠነቀቀ | መልቀቂያ ያስገቡ ባለስልጣናትን በሽምግልናም በማስፈራሪያም እያጣደፋቸው ነው

  1. The President has made great decission. He is back to his senses… the college dream to fight for democracy and equality. They can’t scare him on corruption as he is not involved in any money laundering . He is related to Mr. Mesfin the TPLF vanguard therefore other than scaring the TPLF should engage all parties and resolve public concern in Amhara and Oromia region.

    Reply

Post Comment