የሕዳሴው ግድብ ገንዘብ የገባበት አይታወቅም ተባለ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/49338
https://mereja.com/amharic/v2

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 30/2010)ለሕዳሴው ግድብ ግንባታ ተሰብስቦ ከነበረው ገንዘብ ውስጥ ከግማሽ በመቶ በላይ የሚሆነው የገባበት አይታወቅም ተባለ። ገንዘቡ የደረሰበትን ለማወቅም በመጣራት ላይ መሆኑን የሜቴክ የኮሜርሻልና ሲቪል ምርቶች ኦፕሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ገልጸዋል። በ5 አመት ይጠናቀቃል የተባለው የህዳሴው ግድብ ግንባታም ቢሆን ከ25ና ከ30 በመቶ በላይ አለመጠናቀቁም ታውቋል። አቃቤ ህግ በበኩሉ በዚህ ሒደት ውስጥ ያሉ አካላት በሙሉ ተጠያቂ …

The post የሕዳሴው ግድብ ገንዘብ የገባበት አይታወቅም ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.