የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) አገር ቤት ገብቶ ለመታገል ወሰነ

Source: http://welkait.com/?p=15792

(Amhara Mass Media Agency) ልዩ መግለጫ ባሕርዳር፡ሐምሌ 06/2010 ዓ/ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እና ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ያቀረቡትን የይቅርታ፣ የሰላም እና የምክክር ጥሪ ሙሉ በሙሉ መቀበሉን መዐሕድ አስታወቀ፡፡ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ፣ ኢትዮጵያ ያለችበትን ተጨባጭ ፖለቲካዊ ሁኔታና የዐማራ ሕዝብ የህልውናና የማንነት ትግል ያለበትን ደረጃ በዝርዝር ተመልክቷል …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.