የመቀለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ማን ናቸው? – BBC News አማርኛ

የመቀለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ማን ናቸው? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8352/production/_114381633_d6a74590-e660-4f9c-a660-561c6a45838b.jpg

በ12 ዓመታቸው በእድሜ ከእርሳቸው በሶስት እጥፍ ለሚበልጣቸው ግለሰብ ሊዳሩ ነበር። ከዲፕሎማ ተነስተው የሶስተኛ ዲግሪያቸውን ሰርተዋል። ሳእንስን ከአርሶ አደሮች ጋር በቀጥታ በማስተሳሰር ስማቸው በተደጋጋሚ ይነሳል። ፕሮፌሰር ፈቴን አባይ የህይወት ውጣ ውረዳቸውና ስኬታቸው ምን ይመስላል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply