የመቀሌ ዮንቨርስቲ አስተማሪ ዶ/ር ኃይሌ ሙሉቀን ብአዴን አማራን እድገት በድገት እያንበሸበሸው ነው ይለናል!

Source: http://welkait.com/?p=11079

ዶ/ር ኃይሌ ሙሉቀን በምራብ ጎጃም የአገዋዊ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው በዳንግላ እስከ 12ኛ ክፍል እንዲሁም በአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ በታሪክ እስክ ዶክትሬት ዲግሪ የተማረ መሆኑን የግል ትምህርት ታሪኩ (CV) ያስረዳል። ዶ/ር ኃይሌ እ.ኤ.አ. ከ2003 ጀምሮ በመቀሌ ዮኒቨርስቲ ተቀጥሮ እየሰራ ይገኛል። ምናልባትም የትግራይ ወያኔ ዶ/ር ሃይሌን የአማራን ህዝብ ፈጽሞ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ባለው ጠንካራ እቅድ መሰረት ዶ/ር …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.