የመንግሥት የልማት ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ 55 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ አገኘ፤ በተያዘው በጀት ዓመት ትርፉን 73 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለማድረስም ግብ አስቀምጧል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/213ዓ.ም (አብመድ) የመንግሥት የልማት ይዞታ እና አስተዳደር ኤጀንሲ የ2012 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸምና የ2013 በጀት ዓመት እቅድ ላይ በዋና ዳይሬክተሩ አቶ በየነ ገብረመስቀል አማካኝነት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በዚህም ካሉት 21 የልማት ድርጅቶች 300 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ፣ 55 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ 8 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply