የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳና የፓርቲያቸው ምላሽ

Source: https://amharic.voanews.com/a/5187680.html
https://gdb.voanews.com/25E9B85B-8FCC-4E80-AD84-6287D8010FC3_cx0_cy3_cw0_w800_h450.png

የመደመርን ሐሳብ ከመነሻውም ቢሆን እንዳልተቀበሉት የኦርሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስታወቁ።
በሌላ በኩል አቶ ለማ መገርሳ በድርጅታዊ አሠራር ልዩነት ላይ ያነሱት ሐሳብ፣ ዲሞክራሲያዊ እና ሐሳቡ ተጠናቆ ያልተዘጋ በመሆኑ አሁንም ቢሆን ለውይይት ክፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ብልጽግና ፖርቲ ኦሮሚያ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.