የመደመር የውይይት መድረክ በሜልበርና ሲድኒ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13275875
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13275876/amharic_96bf4bbc-f513-40d6-989f-3f5abaea62fe.mp3

አቶ በሪሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በ “መደመር” ፅንሰ ሃሳብ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ይናገራሉ።

በእለቱም በሁለቱም ከተሞች አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝና አቶ ዮናስ ዘውዴ – በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢ በመደመር መጽሐፍ ጭብጥ ዙሪያ ግንዛቤ ያስጨብጣሉ።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.