የመጫወቻ ሜዳቸውን ያጠበቡት እስክንድር እና ጃዋር – ያሬድ ሀይለማሪያም

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/100044

ከሰፊው ምህዳር ወደ ፓርቲ ጉሮኖ፤ ለምን? ማን ምን ያተራል? ከዚህ ቀደም እስክንድር እና ጃዋር በማህበረሰብ ውስጥ እንደ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ ኢትዮጵያ እንዴት እያስተናገደቻቸው እንዳለ ጽፌ ነበር። እነዚህ ሁለት ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዛሬም በአንድ ርዕስ ሥር ጉዙዋቸውን እንድቃኝ የሚያደርገኝ አጋጣሚ ስለተፈጠረ በአንድ አፍ ላነሳቸው ወደድኩ። ሁለቱ ግለሰቦች ባሳለፍነው የትግል ዘመን እስክንድር እየታሰረ፣ እየተደበደበ እና ብዙ መከራዎችን […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.