የሙዚቃ አቀናባሪው የኤልያስ መልካ አስክሬን ሽኝት ተደረገለት

Source: https://mereja.com/amharic/v2/155251

Image may contain: 1 person, indoorየሙዚቃ አቀናባሪው የኤልያስ መልካ አስክሬን በብሄራዊ ትያትር ሽኝት ተደረገለት – EBC
በዚህ የሽኝት ፕሮግራም የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ፣ ከአርቲስቱ ጋር አብረው የሰሩ አንጋፋ የጥበብ ባለሙያዎች እና በርካታ ሰዎች ተገኝተዋል።
የአርቲስቱ የህይወት ታሪክም የተነበበ ሲሆን የስንብት መዝሙሮችም በአንጋፋ ድምፃውያን ቀርበዋል።

የአርቲስቱ ስርዓተ ቀብር ወደጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ በተገኙበት በዛሬው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡
Image may contain: 5 people, people sittingImage may contain: 1 person, standing and foodImage may contain: 1 person, outdoor

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.