የሙዚቃ ፍቅር እና ህይወት አለምልም ቀለሙ!

Source: https://amharic.voanews.com/a/the-amazing-effects-of-music-in-ones-daily-life-with-alula-kebede-02-25-20/5304113.html
https://gdb.voanews.com/61E073CC-2BEE-4999-B08E-FC38330DC8E4_w800_h450.jpg

“እኔ እንደሚመስለኝ ሙዚቃ ምናልባት እግዜብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው አንድ magic (ምትሃት) ነው የሚመስለኝም።” ሄኖክ ተመስገን – ሙዚቀኛ።
“ሙዚቃ እየሰማሁ በምሠራበት ወቅት ስጽፍ ይሁን ሌላ በተለየ ጉልበት ነው የምሰራው። መንፈስ የሚያጥብ ነው ሙዚቃ። በወጣትነታችን ሙዚቃ ስንሰማ አንዳንድ ሙዚቃ ፍቅር ሳይዝህ ፍቅር የያዘህ ነው የሚመስልህ።” ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ – የአንጎል ሃኪም።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.