«የማህጸን ጫፍ ካንሰር ህክምናን በሀገራችን ለማስፋፋት ሀሳብ አለኝ»የሰሜን ካሮላይና ግዛት የዓመቱ ምርጥ የቤተሰብ ሀኪም ዶ/ር አረጋዊ ግርማይ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/183303

የሰሜን ካሮላይና የቤተሰብ ሃኪሞች አካዳሚ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ዶ/ር አረጋዊ ግርማይ የዓመቱ ምርጥ የቤተሰብ ሃኪም ብሎ ሸልሟል።ዶ/ር አረጋዊ የጤና መድህን የሌላቸው እና ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሀቅመ ደካማ ስደተኞችን በማገልገል ይታወቃሉ። በሽልማቱ መደሰታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩት ዶ/ር አረጋዊ በተወለዱባት ኢትዮጵያ የማህጸን ጻፍ ካንሰር የሚከላከል ግልጋሎት ለመስጠት ህልም እንዳላቸው አ…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.