«የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩት ሰዎች – ሞጋሳን «አሞግሱት» እያሉን ነውን?

Source: https://welkait.com/?p=19975

(አቻምየለህ ታምሩ) «የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩት ሰዎች ከሀያ በላይ የኢትዮጵያ ነገዶችን ማንነት በተሳካ ሁኔታ ያጠፋውን ሞጋሳን «አሞግሱት» እያሉን ነውን? ሞጋሳ የኦሮሞ አባገዳዎች ሲስፋፉ በጦርነት ያሸነፉትን ኦሮሞ ያልሆነ ሰው በኃይል ማንነቱን በማስቀየር ጎሳ ሰይመው የራሳቸው የሚያደርጉበት ሥርዓት ነው። ይህ ስርዓት የኦሮሞ አባገዳዎች የቋንቋ፣ የነገድ፣ የማንነትና የባሕል ማጥፋት በተሳካ ሁኔታ ያካሄዱበት ሥርዓት ነው። አንድ ሰው ወዶ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.