የምዕራብና የደቡብ ኦሮምያ የፀጥታ ጉዳይ

Source: https://amharic.voanews.com/a/political-party-arrest-6-4-2020/5449258.html
https://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy41_cw0_w800_h450.jpg

በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ አንዳንድ ቦታዎች የሚፈፀም ግድያ መቆም አለበት ሲሉ አንዳንድ የሃገር ሽማግሌዎችና የፖለቲካ ሳይንስ መምህራን አሳስበዋል።

መንግሥትም ሆነ ማንም የተለየ የፖለቲካ አመለካከት አለኝ የሚል ለህዝቡ ሰላም ሲባል ተቀራርበው መወያየትና ህዝቡን መሠረት ያደረጉ የፖለቲካ መፍትሄዎችን ሥራ ላይ ማዋል አለበቸው ብለዋል መምህራኑና የሃገር ሽማግሌዎች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.