የምዕራብ አውስትራሊያ ፓርላማ በራስ ፈቃድ ሕይወትን በአጋዥ የማብቃት ድንጋጌን አሳለፈ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13070268
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13070269/amharic_f9463a9a-0cc3-4f49-a13f-b0982409798d.mp3

ምዕራብ አውስትራሊያ ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማክተም ድንጋጌ በማሳለፍ ሁለተኛዋ የአውስትራሊያ ክፍለ አገር ሆናለች።

ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማጥፋት ድንጋጌው ግብር ላይ የሚውለው በፅኑ ታምመው በሕይወት ለመቆየት እስከ ስድስት ወራት ለቀራቸው ሕሙማን ነው።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.