የራስዎ የሆነ አጭር ፊልም ቀረፃ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13390728
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13390729/amharic_61fad046-c415-45a7-b10d-2ebb99058c14.mp3

ፊልም ቀርፆ ለዕይታ ማቅረብ ምናልባትም ከቴክኖሎጂ ጋር ለተወዳጁ፣ ትልቅ ቡድንና የደለበ በጀት ላላቸው ብቻ የተተወ ተደርጎ ሊታይ ይችላል።

ይሁንና በተወሰኑ አንጋፋ የፈጠራ ሰዎች ዘንድ ዕፁብ – ድንቅ ሁነትን ቀርፀው ለያዙና በፍቅር የታጀበ የድካም ፍሬያቸውን ዓይነ ገብ ለማድረግ ማሰብ የማይጨበጥ ሕልም ሆኖ ሊታይ አይገባም የሚል አመኔታ አለ።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.