የሰላም ተሸላሚው ዶ/ር ዓቢይ አህመድ የሚፈተኑበት ወቅት ላይ ደርሰዋል – በገ/ክርስቶስ ዓባይ 

በገ/ክርስቶስ ዓባይ                                             ነሐሴ 6 ቀን 2012 ዓ/ም እንዳማሩና እንደተከበሩ መሞት ፈጽሞ አይቻልም። ለአገር መሪዎች እንዲህ ያለው ሁኔታ የተለመደ ነው። ይህች ዓለም ክባ ክባ ላይ ታወጣና አውርዳ ማፍረጡን ታውቅበታለች። በተለይ ዝናቸው እጅግ የገዘፈውን ታላላቅ ሰዎች በምቀኞችና በጠላት ሠይጣን ተባባሪነት፤ የታፈሩና የተከበሩትን ሰዎች ልክ እንደተራ ሰው ከዚያም በታች እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ታዋርድና ለኅልፈት ትዳርጋቸዋለች። ይህንን በተመለከተ ጥቂት ስዎችን መጥቀሱ ተገቢ ይሆናል። በቅድሚያም የኛኑ ታላቅ ሰው ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴን ማስታወሱ አይከፋም። ‘ሞአ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ፤ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ’ በመባል ይታወቁ ነበር። የግርማዊነታቸው ቁመና ምንም እንኳን አጭርና ቀጭን ቢሆኑም የነበራቸው ግርማ ሞገስ ግን እጅግ በጣም

Source: Link to the Post

Leave a Reply