የሰሜን ሸዋ ዞን ሁለተኛ ዙር የመካከለኛ ደረጃ መሪዎች ስልጠና ተጀመረ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የመካከለኛ ደረጃ መሪዎች ስልጠና በደብረ ብርሃን ተጀምሯል፡፡ የዞኑ ብልጽግና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ካሳሁን እምቢአለ እንደተናጋሩት የስልጠናው ተሳታፊዎች 600 ያህል ናቸው፡፡ ስልጠናው የመሪዎቹን አቅም መገንባት ዓላማ ያደረገ እንደሆነም ተናግረዋል።   ዘጋቢ፡- ይርጉ ፋንታ -ከደብረ ብርሃን

Source: Link to the Post

Leave a Reply