የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ምክክር ተካሄደ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት የሁለተኛ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን አፈጻጸም ስኬትና ፈተናዎች ላይ ውይይት በማድረግ በቀጣይ አስር ዓመት (2013 እስከ 2022) ዕቅድ ግብዓት የሚሰጥ የባለድርሻ አካላት ምክክር ትናንት በአዳማ መካሄዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በምክክር መድረኩ ከእርሻ ኢንቨስትመንት ድጋፍ ዳይሬክቶሬት እና ከሀገር አቀፍ የባለሀብቶች ማኅበር በኩል በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት የልማት እንቅስቃሴ የተገኙ ስኬቶችና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply