የሳንጃ ሕዝብ አደባባይ በመውጣት ድምጹን አሰማ

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/93135

(ዘ-ሐበሻ) ሰሜን ጎንደር ታች አርማጭሆ ሳንጃ ከተማ ዶ/ር አብይ አህመድን ለመደገፍ የወጣው ሕዝብ በዚያውም ለአማራ ሕዝብ ተጋድሎ የወደቁትን እና በወያኔ መንግስት ታፍነው የት እንደደረሱ ያልታወቁ ጀግኖችን አስቧቸዋል:: (Video) “ቦርጩን የሚገነባ ባለስልጣን ሳይሆን መንገድ የሚገነባልን አመራር እንፈልጋለን” በሚል ድምጹን ያሰማው የሳንጃ ሕዝብ የሕወሓት ካድሬና የአርማጭሆን ታሪክና ህዝብ ያቆሸሹ ያላቸውን ባለስልጣናት ፎቶ ግራፍ የ ኤክስ ምልክት በማድረግ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.