የስፖርት ውርርድ ወይም ቤቲንግ ሱስ ወጣቱን ለኪሳራና ለስራ ጥላቻ ዳርጎታል ተባለ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/188647

የስፖርት ውርርድ ወይም ቤቲንግ ሱስ ወጣቱን ለኪሳራና ለስራ ጥላቻ ዳርጎታል ተባለ :: በማህበራዊና ኢኖሚያዊ ዘርፎች ተፅዕኖው እየከበደ የመጣው የስፓርት ውርርድ ወይም ቤቲንግ ማሕበራዊ ምስቅልቅል እየተከሰተ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ወጣቶችን ለሱስና የስራ ሞራል ገሏል ያሉት ኬንያና ኡጋንዳ ይህን ስፖርታዊ ውርርድ ቤቲንግ በሕግ ታግዷል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.