የሻሸመኔ፣አርሲ፣ዝዋይ፣ሐረር እና ባሌ የሰሞኑ ጭፍጨፋ እና የንብረት ማውደም ወንጀል ምንጩ፣ዓላማው፣የመንግስት ምላሽ እና በመፍትሄነት ወደፊት መደረግ ያለበት።

በሻሸመኔ ከደረሰው ውድመት በከፊል ጉዳያችን ልዩ ወቅታዊ ሰሞኑን የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ ሰኔ 23 እና 24/2012 ዓም በሻሸመኔ፣አርሲ፣ዝዋይ፣ሐረር እና ባሌ በተለየ መልኩ በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ላይ የግፍ ግድያ እና የንብረት ማቃጠል ወንጀል ተፈፅሟል።ወንጀሉ  የተፈፀመባቸው በምእራብ አርሲ ዞን በአርሲ ነገሌ እና ዶዶላ ከተማና ወረዳ፣ በሻሻመኔ፣ ኮፈሌ፣ አዳባ ፣ ዶዶላ፣ ሻላ፣ ቆሬ እና አሳሳ ወረዳዎች፣በዝዋይ እና በባሌ አጋርፋ  እና ሐረር ነው።በእዚህም መሰረት እስካሁን ከ200 በላይ ንፁሃን ሲገደሉ በሚልዮን የሚቆጠር ንብረት ወድሟል።ወንጀለኞቹ በመንጋ እየከበቡ ንፁሃንን የገደሉበት አገዳደል ህሊና

Source: Link to the Post

Leave a Reply