የሽግግር መንግስት አስፈላጊነት (ሰማሃኝ ጋሹ)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19032/

በጠ/ሚኒስትሩ የሚወስዱት እርምጃዎች አበረታች ቢሆኑም ጥልቀት ያለዉ ለዉጥ ያመጣሉ ብሎ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም። ዶ/ር አብይ አስቀድመው የለዉጥ ፍኖተ ካርታቸዉን ያላሳወቁ በመሆኑ አገዛዙ ስር ነቀል ለሆነ ለዉጥ መዘጋጀቱን የሚሳይ ማስረጃ የለም።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.