የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-opens-up-notoriouw-maekelawi-detention-center-9-17-2019/5087267.html
https://gdb.voanews.com/513fbb64-14cf-47d6-ae69-641d80b39215_tv_w800_h450.jpg

“በኢትዮጵያ ታሪክ ማዕከላዊ ምርመራ እስር ቤት አስር ግዜ የታሰርኩ ብቸኛ ሰው ነኝ፤ የአካል ጉዳት እና የጭለማ ከፍተኛ ስቃይ አይቼበታለሁ” የፖለቲካ እስረኛ የነበረው አቶ ብስራት አቢ።
ከሀምሳ ዓመት በላይ የእስረኞች ምርመራ እና ማሰቃያ ቦታ መሆኑ የሚነገርለት የማዕከላዊ እስር ወደ ሙዚየም በመቀየር ለህዝብ ዕይታ ክፍት ተደርጓል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.