የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስም ዝርዝር !

Source: https://amharaonline.org/%E1%8B%A8%E1%89%81%E1%88%AD%E1%8C%A5-%E1%89%80%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%88%8D%E1%8C%86%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%88%B5%E1%88%9D-%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD/

ለመላው የአብን ልጆችና ደጋፊዎች። በተለይ ለአብን የ ገንዘብ አርዳታ ያደረጋችሁ። የአማራን ህዝብ ለረዳችሁ እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት ተሸጋገራችሁ። ይሄ ድህረ ገፅ ከተከፈተበት ጀምሮ ወገናችሁን በ ፔይፓል (PayPal)  የገንዘብ አርዳታ ለተቸገሩ ለተፈናቀሉና ለታሰሩ ቤተሰቦች ያደረጋችሁ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስማችሁን ዝርዝር አናወጣለን። ወደፊት ደግሞ አገራቺን ሰላም ስትሆን በአካል ተገናኝተን አገራችን ላይ የጋራ የልማት ሥራ የምንሰራበት መንገድ እንድንከፍት አግዚአብሔር ይርዳን። እንኮራባቹኋለን !! The list is from Amhara Diaspora in North America, Canada, Europe and Australia. Tilahun Wagaye …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.