(Getachew Shiferaw) ቀስ እያለ ፓርቲ ለኢህአዴግ ሲሸጥ የነበረው ሁሉ ጉድ ይወጣል። ከቅንጅት ጀምሮ አሁንም ድረስ አንድነትን፣ መኢአድን፣ ሰማያዊን በዋናነት፣ ወይንም በተባባሪነት ያፈረሱ ደሕንነቶች ጉድ የሚወጣበት ቀን ሩቅ አይደለም። ከስር የሚታየው አየለ ጫሚሶ ኢህአዴግ በሕዝብ ላይ እንዲሰራ ቀጥሮት ደመወዝ ካልተጨመረልኝ ብሎ የጠየቀበት ደብዳቤ ነው። …………………… 19/11/2000 ዓም ለአቶ ታሪኩ አዲስ አበባ ጉዳዩ:_ የስራ ማስኬጃ እና ደሞዝ …
የቅንጅት “ወራሽ ነኝ” የሚለው አየለ ጫሚሶ በህወሃት ደሞዝ እየተከፈለው ነበር!!
Source: https://welkait.com/?p=16989https://www.diretube.com/uploads/videos/Kinijet_Congratulats_EPRDF.mp4