የበረሃ አንበጣ መንጋ በትግራይ ክልል

https://gdb.voanews.com/33d92c2a-bc76-41f7-b09b-9fc03bad2e59_cx0_cy19_cw0_w800_h450.jpg

ትግራይ ክልል ውስጥ ባለፈው ሣምንት የገባ የበረሀ አንበጣ መንጋ ወደ አሥር ወረዳዎች ላይ ተዛምቷል።

መንጋው በአዝርዕት ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝና የጉዳቱ መጠን እየተጠና መሆኑን የክልሉ የግብርና የገጠር ልማት ቢሮ ገልጿል።

የአንበጣ መንጋው በኅበረተሰቡ ላይ እያስከተለ ስላለው ተፅእኖ አርሶ አደሮችን ጠይቀናል፤ እንዲሁም በበጎ ፍቃድ መንጋውን በመከላከል እየተሣተፉ ያሉና ግብርናና የገጠር ልማት ቢሮውን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply