የበረከት ስምኦን ሴራ እና የሁለቱ ብአዴኖች ፍጥጫ!

Source: http://welkait.com/?p=14560

ጌታቸው አምባዬን የብአዴን ሊቀ መንበር፣ ቀድሞ አባዱላን ኋላ ደግሞ ሽፈራው ሽጉጤን ጠቅላይ ሚኒስትር ለማደረግ የእነ በረከት ሴራ፤ (አንጀቱ ያረረው ሞረሽ ነኝ፣ ከብአዴን ቤት) ፩. የሁለቱ ብአዴኖች ፍጥጫ፤ ——————————— የስምኦን ልጅ በረከት አማራ ላይ ከሚሸርበው ተንኮል መቼም ተዘናግቶ አያውቅም፡፡ አጋዦች ሞልተውታል፡፡ ሲያስፈልገው ከህወሃት መንደር ይመዝዛል፡፡ ወደ ህወሃት መንደር ከመጓዙ በፊት ግን በብአዴን ቤት ያሉትን አጋሮቹን ይጠቀማል፡፡ …

Share this post

One thought on “የበረከት ስምኦን ሴራ እና የሁለቱ ብአዴኖች ፍጥጫ!

  1. Good article. The problem is ANDM did not involve Amara youth as OPDO did. So its effort is hardly known among the Amara community.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.