‹‹ የብሄርተኞች ቡቲክ!!! አርበኞች ግንቦት ሰባት የህወሓት ጥላ ወጊ!!! ›› ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/105835

የብሄርተኞች ቡፌ/ቡቲክ (“Boutique Nationalism”)1 ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ የሄግልን ዴሊክቲካልና ሂስቶሪካል ማቴሪያሊዝም (ቁስአካል) ማርክስ በአፍጢሙ የቆመውን በእግሩ እንዲቆም አደረኩት ባለ መቶ አመቱ ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ፤ በዓለም ብቸኛ የሰው ልጆችን የልብ ወለድ ታሪክ ፈጠሪ መሆናቸውና የመደራጀት ችሎታቸው መሆኑን አዲስ ግኝቱ አረጋግጦ፣ አበርክቷል፡፡ በዚህም መሠረት የሰው ልጅን ከሌሎች ዝርያዎች የሚለየው በብዛት ሆኖ በመደራጀት መሪ ሊኖረው በመቻሉ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.