የብሔር ግጭት የሚንጣት ሀገር፡ ኢትዮጵያ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/58099
https://mereja.com/amharic/v2

የብሔር ግጭት የሚንጣት ኢትዮጵያ

Share this post

One thought on “የብሔር ግጭት የሚንጣት ሀገር፡ ኢትዮጵያ

 1. xxx “ክልል” ነው መጋኛ።xxx

  ዜጎችን ከፋፍሎ የሚያደርግ መናኛ፤
  ክፍለ ሐገር ገዳይ “ክልል”ነው መጋኛ።
  በዚያም በኩል ሆነ በዚህ እንዲወጡ፤
  “ከዝንጀሮ ቆንጆ”ማለት ነው ምረጡ።
  የ”ግቡና፣ውጡ” ጥልቅ ምሳሌ ለእኛ፤
  ሕዝብን የሚያጋድል
  “ክልል” ነው መጋኛ።
  ወደእዚያ ያንተ ነው፣
  ወደእዚህ ግን የኔ፤
  ያባባለንን ሰው እንወቅ ወገኔ።
  አሁን ያ-መጋኛ ባለቤቱም ታውቋል፤
  ጉጅለ ቢሆንም በዘር ተደብቋል።
  እዚህ እና እዚያ የሚባልም ነገር፤
  መንደር አይደረግም እንኳን ባንዲት አገር።
  ግና ጥቅም ወድዶ ለክፋት የቆመ፤
  በክልል ያረክሳል ዘር እያስቀደመ።
  የሚገርመው ደግሞ ክልል ደም ይጠጣል፤
  ሕዝብ እያጋደለ ርኩስ-ልብ ያመጣል።
  ጉጅለው ሲፈጠር በፋሺሽት ሲፀነስ፤
  ከዕርኩስ ተዳቅሎ ነው፣
  እንደሠይጣን ፈረስ።
  እናም ከፋፋዩ ጠላታችን ለእኛ፤
  ሕዝብን የሚያለያይ፣
  “ክልል” ነው መጋኛ።

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.