የብርራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከእስር ተፈቱ

Source: https://fanabc.com/2019/11/%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%AB%E1%8B%9A%E1%88%8D-%E1%8B%A8%E1%89%80%E1%8B%B5%E1%88%9E-%E1%8D%95%E1%88%AC%E1%8B%9A%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%89%B5-%E1%88%89%E1%88%8B-%E1%8B%B3-%E1%88%B2%E1%88%8D-2/

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የብርራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከእስር መፈታታቸው ተነግሯል፡፡

ሉላ ዳ ሲልቫ ከእስር ሊፈቱ የቻሉት  ብራዚል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ወንጀለኞችን የሚታሰሩበት ሂደት ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ ነው፡፡

የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት  ትላንት ከሰዓት  ከእስር እንዲፈቱም ውሳኔውን አስተላልፏል፡፡

በርካታ ብራዚላውያን ደጋፊዎቻቸው ሉላ የታስሩት በደቡባዊ ብራዚል  ኩርቲባ  በመግኘት ሰላምታ ሰጥተዋቸዋል፡፡

ፕሬዚዳንት  ሉላ ዳ ሲልቫ ባለፈው ዓመት  በሙስና ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል  ተጠርጥረው ለእስር መዳርጋቸው ይታወሳል፡፡

ምንጭ፡-ሲ ጂ ቲ ኤን

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.