የብርቱኳን ዉለታ አለብን

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/92670

ከሳዲቅ አህመድ ብርቱኳንን የተዋወኳት የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊዎች በታሰሩበት ሰሞን ነው።እራሷ ናት የደወለችልኝ። ስለታሰሩት ኮሚቴዎች ጠየቀችኝ።ስለ እስር ቤት አሰከፊነትም አጫወተጭኝ።ከድምጿ አዘኔታን፣ ርህራሄን ሰምቻለሁ። አቅሟ በቻለው መጠንም ማድረግ የሚገባትን እንደምታደርግ ቃል ገብታ ነበር። አምንስቲ ኢንተርናሽናል ዋሽንግተን ዲሲ መጥተን በህገወጥ መንገድ ስለታሰሩት የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች እንድናስረዳ ብርቱኳን ሁናቴዎችን አመቻቸች። በቀነ ቀጥሮውም መሰረት እኔና አብዱሰላም (የደስደስ) ያሲን ቦታው […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.