የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

Source: https://fanabc.com/2019/10/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%88%E1%8B%AB%E1%8B%A9-%E1%88%80%E1%8C%88%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%8A%A5%E1%8B%A8/

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ የጎረቤት ሀገራት መሪዎች በዛሬው እለት አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ።

እስካሁንም የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ እና የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ገብተዋል።

የሀገራቱ መሪዎች በአዲስ አበባ ቆይታቸውም አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀር አውሪፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን አቀባበል አድርገውላቸዋል።

መሪዎቹ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም በዛሬው እለት በሚካሄደው የአንድነት ፓርክ ምረቃ መርሃ ግብር ላይ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.