የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች እንጦጦን ጨምሮ የተለያዩ ቦታዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ

Source: https://fanabc.com/2019/01/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%88%E1%8B%AB%E1%8B%A9-%E1%88%80%E1%8C%88%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%8B%B2%E1%8D%95%E1%88%8E%E1%88%9B%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A6%E1%8C%A6%E1%8A%95-%E1%8C%A8/

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አምባሳደሮችን የተለያዩ ቦታዎችን በማስጎብኘት ላይ ይገኛል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የባህል ዲፕሎማሲ ቀንን በማስመልከት ጉብኝት ማዘጋጀቱን ጠቅሷል።

በጉብኝቱም የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት ተገኝተዋል።

አምባሳደሮቹ በጉብኝቱ ወቅት የባህል ዲፕሎማሲ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ የሚያበረክተውን አስተዋጽዖ አንስተዋል።

በእስካአሁኑ ጉብኝታቸውም በእንጦጦ የአፄ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱ መታሰቢያ ቤተ መዘክርን ጎብኝተዋል።

መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አምባሳደሮችን የተለያዩ ቦታዎችንም ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.