የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ፡፡

ፅህፈት ቤቱ ኮይሻን፣ ጎርጎራን እና ወንጪን በጋራ ለማልማት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡

ድጋፍ ያደረጉት ተቋማት

ዳሸን ባንክ – 30 ሚሊየን ብር

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን – 10 ሚሊየን ብር

ብርሀን ባንክ – 20 ሚሊየን ብር

የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ – 20 ሚሊየን ብር

እናት ባንክ – 5 ሚሊየን ብር

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ – 10 ሚሊየን ብር

አቢሲኒያ ባንክ – 20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ከዚህ ቀደምም ሰባት ባንኮች እና ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

The post የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply