የተሰደዱ የሮሒንግያ ሙስሊም ስደተኞችን ቁጥር ሚዲያ አጋኖታል ተባለ

Source: https://amharic.voanews.com/a/rohingya-refugees-and-media-10-12-2017/4067672.html
https://gdb.voanews.com/EE1B67A5-9751-4CA0-A177-ED8DD90231FC_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpg

ሚያንማር ውስጥ(የቀድሞዋ በርማ) ያለውን አመፅ በመሸሽ የተሰደዱ የሮሒንግያ ሙስሊሞችን ቁጥር የመገናኛ ብዙሃን አጋኖታል ሲሉ፣ የሀገሪቱ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ዛሬ ሐሙስ ተናገሩ።
“አመፁ ከዘር ማፅዳት ጋር የተያያዘ ነው” የተባለውን ዘገባም በብርቱ ተቃውመዋል።

Share this post

Post Comment