የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ እንክብካቤና ክትትል እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የውኃ አካላት በደለል እየተሞሉ መምጣታቸውን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር ሙላቴ መኮንን (ዶክተር) ለአብመድ ተናግረዋል፡፡ በዚህም የውኃ አካላቱ ውኃ የመያዝ አቅማቸው እየቀነሰ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ በዚህ የተነሳም ትንንሽ የውኃ ማቆሪያ “ታንከሮች”ና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በደለል የመሙላት ስጋት እንዳለባቸው ጠቁመዋል፡፡ ለውኃ አካላቱ ሰሜን ምዕራብ ከፍተኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply