የቴዲ አፍሮ የባህርዳር የሙዚቃ ዝግጅት የቀን ለውጥ ተደርጎበታል

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/18492/

ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር የሙዚቃ ድግሳችንን በቃና ዘገሊላ ማግስት ዕሁድ ጥር 13 ቀን በታላቁ ብሔራዊ ስታድየም ለማካሄድ መወሰናችንን ከአክብሮት ጋር እያሳወቅሁ ፤ ኑና ስለ ፍቅር፣ ስለ ሰላምና ስለ አንድነት አብረን እንዘምር እላለሁ።

Share this post

Post Comment