የትግራይ ምርጫ ለፌዴራሊዝሙ ጥንካሬ እንጂ ስጋት አይሆንም፡ ጌታቸው ረዳ – BBC News አማርኛ

የትግራይ ምርጫ ለፌዴራሊዝሙ ጥንካሬ እንጂ ስጋት አይሆንም፡ ጌታቸው ረዳ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4037/production/_114293461_e08bda11-d857-4e48-8c75-0941c2e81f86.jpg

የትግራይ ምርጫ ለፌዴራሊዝሙበኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሰበብ በሌሎቹ የአገሪቱ ክፍሎች ምርጫው እንደማይካሄድ የታወቀ ሲሆን ትግራይ ለምን ተለይታ ከማዕከላዊ መንግሥቱ ጋር ቅራኔ ውስጥ እንደገቡ የተጠየቁት አቶ ጌታቸው “እኛ ብቸኞቹ ከሆንን መብታችንን ስለተነጠቅን ነው እምቢ ያልነው። ውድ ዋጋ የከፈልንበት መብት ነው። ሌሎች ክልሎች ውድ ዋጋ አልከፈሉም ማለቴ ግን አይደለም” ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply