የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ሌላ ክልል ሔዶ መማር ለደሕንነታችን ያሰጋናል ሲሉ ሰልፍ አደረጉ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/64439

የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን ሲሉ ወደ ሌሎች የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ ወደ አማራ ክልል አንሄድም፣ እዚሁ ክልላችን ውስጥ እንመደብ ሲሉ በቅርቡ መቀሌ ከተማ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተዘግቧል። በትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ስለዚሁ ተጠይቀው፣ “በቂ ዝግጅት ስለተደረገ የሚያስፈራ ምክንያት የለም” ብለዋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.