“የትግራይ ክልል ምክር ቤት ምርጫ ይካሄድ ብሎ መወሰኑ ህገ መንግስቱን የሚጻረር ስለሆነ መንግስት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አክብሮ ያስፈጽማል

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106480

መከላከያ ሰራዊቱ ነጻና ገለልተኛ ሆኖ “የሃገርን ሉዋላዊነትና ህገመንግስቱን እንደሚያስከብር ሁሉ ምርጫ ቦርድም የተሰጠውን ህገመንግስታዊ ስልጣን ሁሉም አካል ሊያከብር ይገባል” – ንጉሱ ጥላሁን፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ****************************************** ምርጫን የማስፈፀም ስልጣን የተሰጠው በህግመንግስቱ አንቀፅ 102 የተቋቋመው ምርጫ ቦርድ ስለሆነ ሌላ አካል በዚህ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ልግባ ቢል ከስልጣን ገደቡ በላይ የምርጫ ቦርድን ስልጣን መጋፋት እና መዳፈር

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.