የትግሬ ቀባሪ – ግጥም (ዘውዲቱ የማነ)

Source: http://welkait.com/?p=14178

የትግሬ ቀባሪ ህዝቡ በአንድ ሆኖ ተከባብሮ ሲኖር፣ ኢትዮጵያ በሚላት በሚወዳት አገር፣ እስላም ክርስቲያኑ የኖረው በፍቅር፣ ክፉ ቀን አታምጣ ብሎ ሲለው ለእግዜር፣ አጠር አርጎ ነግሮት ብቻውን እንዳይቀር፣ ቀባሪ አታሳጣኝ ብሎ መማፀኑን ያዘወትር ነበር። አምላክ የህዝቡን ቃል የፀሎቱን ብሂል፣ በጥሬው ተርጉሞ ወርቁን ሳይቀላቅል፣ የትግሬ ቀባሪ የላከ ይመስል፣ በገባበት ገብቶ በዋለበት ውሎ፣ አሳዶ አንከራቶ ገርፎና አጎሳቁሎ፣ ቅጥረኛ አሰማርቶ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.