የነኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ!!

Source: https://welkait.com/?p=17121

(Achamyeleh Tamiru) የነኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ 5 Oromo organizations declared that Addis Abeba is Oromo property Sept 25 2018 ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደጻፍነው አዲስ አበባ ፊንፊኔ አይደለችም። ፊንፊኔ ወይንም ፍልውሃ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬም ድረስ የምትገኝ አንድ ትንሽ መንደር እንጂ በሁለንተናዊ መልኩ ሰፊና ግዙፍ ከሆነችዋ አዲስ አበባ ጋር አንድ አይደለችም። እነኦቦ በቀለ ገርባ …

Share this post

One thought on “የነኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ!!

 1. የነኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ!!
  ፊንፊኔ ወይንም ፍልውሃ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬም ድረስ የምትገኝ አንድ ትንሽ መንደር እንጂ በሁለንተናዊ መልኩ ሰፊና ግዙፍ ከሆነችዋ አዲስ አበባ ጋር አንድ አይደለችም።
  «ዛሬ ፊንፊፌ ከተማ የምትገኝበት ስፍራ የኤካ፣ የጉለሌና የገላን የኦሮሞ ጎሳዎች የዕምነት፣ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማዕከል እንደነበረች ማንም የሚክደው አይደለም። ነገር ግን እነዚህ ጎሳዎች የመኖሪያ፣ የእርሻና የግጦሽ መሬታቸውን በኃይል ተነጥቀው እንዲጠፉ ተደርገዋል» ሲሉ ተናግረዋል።
  ** በቅድሚያ ኦነግና ህወሓት አሻጥር ሲሰሩ ሕዝብ ለማወናበድም ይሁን አንዱን የጫካ አውሬ ለማሰልጠንና የወሸት ዲግሪ ለመስጠት የረዳቸው እንደ ፀጋዬ ረጋሳ አራርሳ መሰል ጩልሊዎች በየት ትምህርት ተቋምቱ ትሰግስገው ቋሚ ምረጃና ማስረጃ እያጠፉ ላይግባቡ በቁቤ ፊደል እየጻፉ…እራሳቸው ደርሰው በጀርመናዊ ደርሲ ሥም ታሪክ እየሸቀሉ ህወሓትንና ብሔር ብሔረሰቦችን ሲያጭበረብሩ ፵፭ ዓመት አልፏል። አሁን የተበረዘና የተመረዘ አዲስ ትውልድ ከማረድ ዘቅዝቆ ከመስቀልና ከመዝረፍ ቀጥሎ ማንነቱ እንዲጠፋበት አድርገዋል። የካን በኤካ…ቀበናን ቀበነ …መቀሌን በመቕለ መቀየር ዲሞክራሲው ሰፍቷል ለዩ ነን አትድረሱብን ይላሉ። ግን አዲስ አበባ በኛ መለካም ፍቃድ የመኖር መብታችሁ ይከበራል ባሕልና ቋንቋችን የገዳ ሥራዓት ይጫንባችኋል ይላሉ ።በቀለ ገለባ(ገገማ) አዲስ አበባ የኦሮሞ ነች ሲል አዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል እንዳተሰፋ አንድ አንደለንም ሃይማኖት ቋንቋና ባሕላችን እንዳይበረዝ ሲል ጎንደር ላይ በቀለ ገርባ መሪያችን ሲባል፡ ኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ክቡር እንግዳ የፖለቲካ ተንታኝ የቋንቋ መምህር ማንቆለጳጰስ ትርፉ መናቅ ነው።
  ** ሕገመንግስቱን ማሻሻልም ሆነ አንድ ቃል መቀየር በሕልውናችን ላይ መምጣት ነው”
  ይህ ሕገመንግስት ተብዬ የጫካ የገንጣይ አስገንጣይ ማኒፌስቶ ነው የሚለውን ያረጋግጣል በሌንጮዎች ተረቆ በ፳፱ ሰዎች ተወያይተው በመለስ ዜናዊ ሊጸድቅ ህወሓት እና ኦነጎች ብቻ አትንኩብን ሊሉ ሚስጥሩ ሕገመንግስቱ ሙሰኛ ስለሆነ ነው። ህወሓት ሥልጣንና መከላከያወን ሲይዝ ኦነግ ያልነበረውን ካርታ ሰርቶ ታሪክና የአማራ መዛግብት ሲያቃጥል ሲሸጥ ኦርቶዶክስን ሊበርዝ “በልዩ ጥቅማጥቅም” ተሞሳሞሱ…ህወሓት ሐብታም ሆነ ኦነግ አጨብጭቦ ተሰደደ!! አሁን ቀን ሲወጣለት አማራን እያረደና እየገፋ ሳይሆን አማራን እየሳበና እየሳመ በቀልን ካቆመበት ጀመረ። ብሄደበት ሁሉ ማዕከል ት/ቤት ይሰጠኝ ሲል ግዛቱን ያስፋፋል…ብክልሉ ላሉ፲ሚሊየን አማራ ዕውቅና አልሰጠም!?

  ግን ይቺ ‘ፍንፍነ’ የአባ ሙዳ የገዳ መሰብሰቢያ ቦታ ስንት ካሬ ሜትር ነበረች? ግን በ፹፬ ቱ ሌሎች ቋንቋዎች ሥም ማውጣት አይቻልምን? ቶሎ ጎርፍ ስለሚሞላት(ግንፍል) እያለች እንጨቷ የሚጠፋው ግንፍሌ ወንዝ…ድሮ በገመድና በእንጨት ተንጠላጥሎ የሚታለፍባት ወንዝ በኦሮሚኛ ስሟ ማን ነበር? አቧራማዋ ሰፈር (አቧሬ) የኦሮሚኛ ስሟስ? ግንፍሌና ራስ መኮንን ደልድይ ሁሌም በእግራቸው የሚያቋርጡት(የሚሻገሩት) አራዶች አደሉም ” እንሻገር ከሚለው ሸገር የመጣው? መናገሻ….ጥንታዊ የንግስና ቦታ እንደነበር ማሳያ አደለምን? የካ ሚካኤል ዋሻ ከኦሮሞ ፍልሰት በፊት በ፲፪ እና ፲፫ኛ ክ/ዘመን ላይ የነበረ ቅርስ አደለምን?…ቅንብቢት ሾላ የሚባሉት ዛሬ ፬ ኪሎ ፭ኪሎ ፮ ኪሎ ቀደሞ በምንይልክ ቤተመንግስትና ከተማ እርቀት ሲለካበት የኖረው ከተማወ ሲቆረቆር የተሰየም ክሆን ቀደሞ ቦታው ማን ነበር? ይህንን በኦሮሚኛ መተርጎም ግን ወይም ተመሳሳይ ቃል በቁቤ መፍጠር ያለፈበት ፋራነት ነው። አዲስ አበባ ውስጥ ከአያት ቅደመአያቱ የኖረ ሰው መብት ሳይኖረው ከወለጋ ከባሌ ተራራ የመጣ እንዴት ሰጪና ነሺ ሊሆን ቻለ? ሁሉም ኦሮሞዎች የኤካ፣ የጉለሌና የገላን የኦሮሞ ጎሳዎች ዘር ናቸውን? በጸጋዬ ረጋሳ ቱልቱላና ጥሩንባ ልፈፋ፡እነጀራና ወጥ፡ ነጠላና ጋቢ የአማራና ትግሬ ባሕል የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ከነበር ሽሮ ሜዳ(ሽሮ መሰል አቧራ ሰፈር) የነበረው ባለእጅ…ሸማኔ…(ዶርዜና ሞረቴ) ከምን በቀለ ምንይልክ ካሰፈረው ምንይልክ መልካም ሰው እንጂ እንደአሁኑ ሰው አራጅ፡ ጡት ቆራጭ፡ነፍሰጡር ገዳይ አፈናቃይ፡ አልነበረምና እምዬ ቢሏቸው ምን ያጎላል?ይልቁንም ሆኖ ወይም በልጦ መገኘት እንጂ ዘቅጦ የምንይልክን ሀውልት መንካትም፡ ሀሚታም፡ መንቀፍም የእራስን ድንቁርና ማንገስ ነው።
  ***”ካላከበርነውና ካላስከበርነው ሞተን እንገኛለን የምትሉት የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ አንቀጽ ፵፱(፭) «አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል መሐል ትገኛለች» ይላል እንጂ «የኦሮምያ ክልል» አካል ናት አይልም።
  አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል…የፌደራሉ ረዕሰ ከተማ…የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተገዢ ከሆነች.. ሕዝቦቹ እጅ እግራቸው የተጠረነፈ የአፓርታይድ ግዘተኞች ናቸውና ነጻ እንዲወጡ የዓለም መንግስት ጣልቃ እንዲገባእንጠይቃለን።
  <>

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.