የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች የሰላም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

Source: https://fanabc.com/2019/11/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%8A%93-%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E-%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%8A%95/

አዲስ አበበ፣ ህዳር 11፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና ኦሮሞ ህዝቦችን የህዝብ ለህዝብ ትስስር ማጠናከር የሚያስችል የሰላም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።

በኮንፈረንሱ የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

በኮንፈረንሱ በሀገራዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እንዲሁም የኦሮሞ እና አማራ ህዝቦችን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ነው ምክክር እየተደረገ የሚገኘው።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.