የአማራ ህዝብስ ደስታና ሰላምን የሚያገኘው መቸ ይሆን? – ከህወሃት ተላላኪ ብአዴን ሲላቀቅ!

Source: http://welkait.com/?p=13358

(ከአንባቢ የተላከ) – እውን ዛሬ የአማራ ወጣት በብአዴን ውስጥ የኔ የሚለው፤ የሚኮራበት፤ የሚመካበት፤ እርሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆነ እንሞታለን ብሎ የሚሟገትለት መሪ አለው? በፍፁም የለውም። – የኦሮሞ ወጣት ግን አለው- ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ዶ/ር መራራ ጉዲና፣ በቀለ ገርባ እና ሌሎችም አሉት። – አማራ የኔ ብሎ የሚዋደቅለት ሰው እንዴት ሊያጣ ቻለ? እድሜ ለብአዴን! የዶ/ር አብይን …

Share this post

One thought on “የአማራ ህዝብስ ደስታና ሰላምን የሚያገኘው መቸ ይሆን? – ከህወሃት ተላላኪ ብአዴን ሲላቀቅ!

  1. That was a great piece moving article. Worst ANDM elected Getachew Ambaye, the attorney general to the executive position. Under Getachew Ambaye, Amara youth, were arrested, tortured and killed. We hope Dr. Abiy will remove this guy from the power scene. He is an enemy and not Amara.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.