የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልና የግንቦት 7 ሚና!!

Source: https://welkait.com/?p=16233

(አቻምየለህ ታምሩ) የግንቦት 7 ሚና ቢሆን ብዬ የማስበው! ግንቦት 7 የዜግነት ፖለቲካ ለማራመድ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ሀገር ቤት ሊያመራ እንደሆነ ባሳለፍነው ሳምንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነግሮናል። በአመራሮቹ የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከትሎ በማኅበራዊ ሜዲያ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ሰንብተዋል። 2. ድርጅቱ በተለያየ ጊዜ ሲያራምዳቸው የነበራቸው ጸረ አማራ አቋሞቹ [ለምሳሌ በግንቦት 7 ልሳን ቁጥር 25 ጥቅምት …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.