የአማራ ሚዲያ ማእከልን ለመደገፍ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በአማራ ወገናችን ላይ የሚደርሰው አሰቃቂና ዘግናኝ ጭፍጨፋና ማሳደድ ከመቸውም በበለጠ ተጠናክሮ በቀጠለበት ግዜ ሚዲያ እጅግ አስፈላ…

የአማራ ሚዲያ ማእከልን ለመደገፍ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በአማራ ወገናችን ላይ የሚደርሰው አሰቃቂና ዘግናኝ ጭፍጨፋና ማሳደድ ከመቸውም በበለጠ ተጠናክሮ በቀጠለበት ግዜ ሚዲያ እጅግ አስፈላ…

የአማራ ሚዲያ ማእከልን ለመደገፍ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በአማራ ወገናችን ላይ የሚደርሰው አሰቃቂና ዘግናኝ ጭፍጨፋና ማሳደድ ከመቸውም በበለጠ ተጠናክሮ በቀጠለበት ግዜ ሚዲያ እጅግ አስፈላጊ መሆኑ እሙን ነው። ይህንን መሰረት በማድረግ “የአማራ ሚዲያ ማእከልን መደገፍ ለአማራው የህልውና ትግል በድል መወጣት አስፈላጊ ነው” በሚል የፊታችን ቅዳሜ ሴፕቴምበር 26 (መስከረም 16) በ5pm network time እንዲገኙ በአክብሮት ጠርተነውታል። የአሚማ ድጋፍ ግብረሀይል

Source: Link to the Post

Leave a Reply